Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

ለሁለቱ ክለቦች የተገባላቸው ቃል ተግባራዊ ሆነ “እስካሁን ብቻችንን ነበር የምንዳክረው፤ አሁን ከጎናችን የሚቆም አካል በማግኘታችን ደስተኞች ነን” አቶ አብነት ገ/መስቀል “ሁለታችን ተባብረንና ተጋግዘን ብንሰራ ከክለብ አልፎ ለሃገር እንተርፋለን” መቶ አለቃ ፈቀደ ማሞ

በአለምሰገድ ሰይፉ

የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ለቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና የመሬት ስጦታ ሊያበረክቱ መሆናቸውን ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በቅድሚያ መዘገቧ አይዘነጋም፡፡ እንደተባለውም ክቡር ከንቲባው ትናንት ምሽት በሸራተን ሆቴል በተደረገው የእራት ግብዣ ላይ ለሁለቱ ሃያላን የአገራችን ክለቦች የመለማመጃና የሆስቴል ግንባታ የሚውል መሬት በገና ስጦታ ስም አበርክተዋል፡፡
በእለቱ ከክቡር ከንቲባው ባሻገር የአዲስ አበባ አስተዳደር የካቢኔ አባላት፣ የብሄራዊ ፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴዎች፣ የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስትር ዲኤታ፣ የቅዱስ ጊዮርጊስና የኢትዮጵያ ቡና የቦርድ አመራር አባላትና የተመረጡ ጥቂት የክለቡ ደጋፊዎች በራት ግብዣው ላይ ታድመዋል፡፡
ክቡር ከንቲባው በዚህ የራት ግብዣ ላይ እንደተናገሩት እነዚህ ታላላቅ ሁለት ክለቦች በዙሪያቸው በርካታ የደጋፊዎች ሃብት ያፈሩና ለሃገሪቱ ስፖርት እድገት የላቀ ሚና እየተጫወቱ ያሉ ክለቦች በመሆናቸው የከተማው መስተዳደር መሬት መስጠት ብቻ ሳይሆን በቀጣይነትም ለሁለቱ ክለቦች ሁለንተናዊ እድገት ከጎናቸው እንደሚቆም አረጋግጠውላቸዋል፡፡
ስጦታውን በተመለከተ የክለቦቹ የቦርድ ሊቀመንበር በየተራ ንግግር ያደረጉ ሲሆን በቅድሚያ የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብነት ሲናገሩ “ይሄን ያክል አመት ሁለታችንም ለሃገሪቱ ስፖርት እድገት ስንለፋና ስንደክም ከጎናችን የቆመ የመንግስት አካል አልነበረም፡፡ አሁን ግን እያደረግን ያለነውን እንቅስቃሴ ለማገዝ በማሰብ ክቡር ከንቲባው ከጎናችን መሆናቸውን ማረጋገጥ በመቻላቸው የተሰማኝን ላቅ ያለ ምስጋና በተከበረው የክለባችን ደጋፊዎች ስም ማስተላለፍ እፈልጋለሁ” በማለት ተናግረዋል፡፡
የኢትዮጵያ ቡናው የቦርድ ሰብሳቢ መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞም አክለው እንደገለፁት የዘመናት የሁለቱ ክለቦች ጥያቄ የሆነውን የመሬት ጉዳይ አዎንታዊ ምላሽ በማግኘቱ የተሰማቸውን ደስታ ገልፀው ሁለታችንም ክለቦች ወንድማማቾች ነን፤ ልዩነታችን በ90 ደቂቃ የሜዳ ላይ ትዕይንት የሚያበቃ ነው፡፡ በተረፈ ሁለቱ የሃገሪቱ አንጋፋና ታላላቅ ክለቦች ተባብረንና ተጋግዘን ብንሰራ ከክለብ አልፈን ለአገር የሚበቃ ትሩፋት እናመጣለን በማለት ያን ያህል የሁለቱ ክለቦች ወንድማማችነት የጎላ መሆኑን አስምረው ተናግረዋል፡፡

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P