Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

‘‘ለቅ/ጊዮርጊስ እየተጫወትኩም በክለቡም ደስተኛ ስለሆንኩ ወደ ፋሲል ከነማ የማመራበት ምንም አይነት ምክንያት የለኝም” አቡበከር ሳኒ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/

የቅ/ጊዮርጊሱ የአጥቂ ስፍራ ተጨዋች አቡበከር ሳኒ ለፋሲል ከነማዎች በውሰት ተሰጥቶ እንዲጫወት ለክለቡ ጥያቄ ቢቀርብም ተጨዋቹ ሁኔታውን ከሰማ በኋላ “በቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ውስጥ እየተጫወትኩ ነው የምገኘው፤ በክለቡም ደስተኛ ነኝ፤ ይሄን እያወቅኩ እንዴት ነው ወደ ፋሲል ከነማ የማመራው” ብሎ ምላሹን ከሰጠ በኋላ የፋሲል ከነማን ጥያቄ ግን እንደሚያከብር ከሊግ ስፖርት ጋዜጣ ለቀረበለት ጥያቄ ምላሹን ሰጥቷል፡፡
ለቅ/ጊዮርጊሱ ተጨዋች በዚህ ጉዳይ እኛ በቡድኑ የፕሪምየር ሊግ ተሳትፎ ዙሪያ ጥያቄዎችን አቅርበንለትም ምላሾቹን በሚከተለው መልኩ ሰጥቷል፡፡

ሊግ፡- ፋሲል ከነማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ አንተን እና አሜ መሐመድን በውሰት ለመውሰድ ጥያቄን አቅርቧል፤ ክለቡ ቢፈቅድልህ ወደዚያ ለማምራት ያለህ ፍላጎት የቱን ያህል ነው?
አቡበከር፡- ኸረ መሼ ምን አይነት ጥያቄ ነው፤ ለቅዱስ ጊዮርጊስ እየተጫወትኩ ወደዚያ ማምራት አይከብድም፡፡
ሊግ፡- እነሱ ግን ጥያቄውን አቅርበዋል?
አቡበከር፡- አዎን፤ የፋሲል ከነማ ክለብ ጠይቀው ሊሆን ይችላል፤ እኔ ግን አሁን ቅዱስ ጊዮርጊስ ውስጥ ባለኝ ነገር ደስተኛ ነኝ፤ ክለቡ አስፈላጊ ነው በሚለው ሰአትም እየተጠቀመብኝ ነው፤ የቡድኑ ቆይታዬ ላይ በአሁን ሰዓት ከጨዋታ ውጭ /ኦቨር ቤንች/ በሚባል ደረጃ ላይም ሆነ በሚያስከፋም ሁኔታ ውስጥም አይደለሁም እና የምገኘው ወደ ዛ በምን መልኩ ነው ስለመጓዝ የማስበው፤ የፋሲል ከነማ ክለብ እኔን እና አሜን በውሰት መጥተን እንድንጫወትላቸው መጠየቃቸውን ከሚዲያዎች እና ከአንድ አንድ ሰዎች ነው የሰማሁት፤ የእነሱንም ለቡድናችን ያቀረቡትን ጥያቄ ክለባቸው ካለበት ክፍተት አንፃር የጠየቁ በመሆኑ አከብርላቸዋለው፤ ያም ሆኖ ግን አሁን ቅ/ጊዮርጊስ ውስጥ ደስተኛ ስለሆንኩና ለቡድኑም እየተጫወትኩ ስለሆነ ወደዛ የማመራበት ምንም አይነት ምክንያት የለኝም፡፡

ሊግ፡- የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ውስጥ ያለሳለፍከውን የእግር ኳስ ህይወት እንዴት ነው የምትገልፀው?
አቡበከር፡- የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ከታዳጊነት ዕድሜዬ ጀምሮ የተጫወትኩበት እና የፕሪምየር ሊጉንም ዋንጫ ያነሳሁበት ክለቤ ስለሆነ በቆይታዬ ጥሩ ጊዜያትን ነው ያሳለፍኩት፤ በቡድኑ አሁንም ድረስም ደስተኛ ነኝ፡፡
ሊግ፡- የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ውስጥ እንዳለህ የቅርብ አመታት ቆይታህ ቡድኑን በሚገባ አገልግዬዋለሁ ብለህ ታስባለህ? በወደፊቱ ቆይታህስ ክለቡን በምን መልኩ ታገለግላለህ?
አቡበከር፡- የእግር ኳስ ላይ ማንንም ተጨዋች ብትጠይቀው ይብዛም ይነስም በአንድ ክለብ ውስጥ በሚኖረው ቆይታ የመጠኑን ያህል ይህን ቡድን በዚ መልኩ አገልግዬዋለው ብሎ ይመልስልካል፤ እኔም የምመልስልክ በዛው መጠን ነው፤ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዋናው ቡድን ከተቀላቀልኩ አንስቶ ክለቤን በሚቻለኝ አቅም ሁሉ እያገለገልኩት ነው፤ ወደፊትም በቋሚነት የመሰለፍ እድሎችን በማገኝባቸው ጨዋታዎች አሁን ያለኝን አቋም የበለጠ በማሳደግ እና የተሻለም በማድረግ ክለቤን ለመጥቀምና ከቡድኔም ጋር ዋንጫ ለማንሳት የሚቻለኝን ሁሉ ጥረት አደርጋለው፡፡
ሊግ፡- ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙርን ያሳለፈበትን መንገድ እንዴት ይገልፀዋለህ?
አቡበከር፡- ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር የውድድር ተሳትፎን ያጠናቀቀው ተደጋጋሚ ነጥቦችን በመጣሉ ምክንያት በውጤት ደረጃ ትንሽ ወደኋላ በመቅረት ነው፡፡ የውጤት ማጣትም በእግር ኳሱ አለም ላይ አንዳንዴ የሚያጋጥም በመሆኑ ያን አምነን ልንቀበል ችለናል፤ እንደዚህ አይነት የውጤት ማጣቶችም ከዚህ ቀደምም የእኛ ቡድን ላይ ተከስቶ የሚያውቅ በመሆኑም የሁለተኛው ዙር ላይ ከስህተቶቻችን ለመማር አቋማችንን ለማስተካከል እና ወደ ምንታወቅበትም ውጤታማነት ለመምጣት ተዘጋጅተናልና አሁን የምንጠብቀው የውድድሩን የመጀመሪያ ቀናቶች ነው፡፡
ሊግ፡- የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛው ዙርን ቅዱስ ጊዮርጊስ በምን ውጤት ያጠናቅቃል?
አቡበከር፡- ቅዱስ ጊዮርጊስ በሊጉ የሚታወቀው ሁሌም ለሻምፒዮንነት ፉክክሩ የሚጫወት እና የሊጉም ሻምፒዮና በመሆኑ ነው፤ ስለዚህም የሊጉ የሁለተኛው ዙር እያንዳንዳቸውን ጨዋታዎች የምናደርገው ዋንጫውን ለማንሳት ነው፤ ለእዚህም የመጀመሪያው ዙር ጨዋታዎቻችንን የገመገምንበት ሁኔታ ስላለ ዘንድሮ የሊጉ ባለድል ነው የምንሆነው፡፡
ሊግ፡- የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መሪው ክለብ መቐሌ 70 እንደርታ እናንተን አሁን ላይ በ9 ነጥብ ይበልጣችኋል፤ ይሄ ዋንጫውን ለማንሳት ከሚኖራችሁ እድል አንፃር ስጋትን አይፈጥርባችሁም?
አቡበከር፡- በፍፁም፤ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮው የመጀመሪያው ዙር ውድድር ሲጀመር እኛ በመሪዎቹ ክለቦች በእንደዚህ አይነት የነጥብ ልዩነቶች ከተበለጥን በኋላ ነው በአንድ ወቅት በእዚያው አልቀጠልንበትም እንጂ በነጥብ ተጠግተናቸው የነበረውና የሚያሰጋን ነገር ምንም የለም፤ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ደግሞ እንደሚታወቀው ተለዋዋጭ ሆኖ ነው የሚታወቀው ዛሬ ሊጉን የመራው ክለብ ነገ ከደረጃው ሲለቅ ታየዋለህ፤ ስለሆነም አንተ የራስህ የሆነ ጥሩ አቋም ካለህ የሊጉ መሪ እና ሻምፒዮናም የማትሆንበት ሁኔታ ስለሌለ እኛም በእዚህ መልኩ ነው የመቐሌ 70 እንደርታ መሪ መሆን ብዙም ሳያሰጋን የሁለተኛው ዙር ውድድር ላይ የምንቀርበው እና ሻምፒዮና እንሆናለን፡፡
ሊግ፡- ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ባህር ዳር ተጉዟል፤ ነገም ባህር ዳር ከነማን ይፋለማል፤ ይሄን ጨዋታ እንዴት ትጠብቀዋለህ? ምንስ ውጤት ከክለባችሁ ይጠበቅ?
አቡበከር፡- የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ የሊጉን ዋንጫ ዓምና ከማጣቱ አንፃር እና በመጪው የውድድር ዘመን ደግሞ በኢንተርናሽናል የውድድር ተሳትፎ ላይ መቅረብ የግድ ስለሚለው የሊጉን ዋንጫ ለማንሳት ከነገው የባህር ዳር ጨዋታው ጀምሮ ነው ከወዲሁ ለግጥሚያዎቹ ከፍተኛ ትኩረትን በመስጠት ወደሜዳ የሚገባው፤ የነገው ጨዋታም እስከመጨረሻው ላሉብን ፍልሚያዎች በጣም የሚጠቅመን ስለሆነ ባህርዳር ከነማን ለማሸነፍ ዝግጁ ነን፤ ይሄን ጨዋታ አሸነፍን ማለት ደግሞ የስነ-ልቦና ደረጃችንንም እያሳደገልን ስለሚሄድ ግጥሚያው ለእኛ ወሳኝም ነው ማለት ይቻላል፡፡
ሊግ፡- ቅዱስ ጊዮርጊስ በመጀመሪያው ዙር ያስመዘገበው ውጤት በአንተ እይታ እንዴት ይገለፃል፤ ውጤቱስ ቡድኑን ይመጥነዋል ወይንስ አይመጥነውም?
አቡበከር፡- ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁልጊዜም ሲጫወት በአንደኛ ደረጃ ለይ ስለምጠብቀው የመጀመሪያው ዙር ላይ ያስመዘገበው ውጤት ቡድኑን አይገልፀውም፡፡
ሊግ፡- የመጀመሪያው ዙር ላይ ክለባችሁ በርካታ ነጥቦች ለመጣሉ ዋና ምክንያት የምትለው ጉዳይ ምንድነው?
አቡበከር፡- የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ የሊጉ የመጀመሪያው ዙር ላይ ስለጣላቸው ነጥቦችም ሆነ በተደጋጋሚም ስላጣው ውጤት ከእኔ ይልቅ አሰልጣኞቹ ቢመልሱት ጥሩ ነው፤ ተጨዋች ሆነ እንዲህ አይነት ነገሮችን መግለፅ ከባድ ነው፡፡ ይሄ የአሰልጣኞች ምላሽ ነው ሊሆን የሚገባው፤ ተጨዋች ሆነህ እንዲህ አይነት ነገሮችን መግለፅ ከባድ ነው፤ ያም ሆነ ይህ ግን ሁሉንም ነገር ለእነሱ በመተው እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው ግን ቡድናችን በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚሻሻል ነው፡፡
ሊግ፡- የእግር ኳስ ተጨዋችነትህን ደረጃ የት ማድረስ ነው የምትፈልገው?
አቡበከር፡- የእግር ኳስን ስጫወት ሁሌም የማስበው ራሴን በትልቅ ደረጃ ላይ አድርሼ የሀገሬን እና የክለቤን ስም ማስጠራት ነው፤ በኳሱ ወደፊት ልደርስባቸው ያላሰብኳቸው ቦታዎች ስላሉ ለዛ ሁሌም ጠንክሬ እሰራለውኝ፡፡
ሊግ፡- በመጨረሻ?
አቡበከር፡- የእግር ኳስን ስትጫወት የማታመሰግነው ሰው አይኖርክም፤ ብዙ ሰዎች በአንተ ህይወት ውስጥ ስለሚኖሩና ስለሚያልፉ የሁሉንም ስም ከምዘረዝር ጥሩ ነገር ያደረጉልኝን ሁሉ ከልቤ ማመስገን እፈልጋለው፡፡
የኢትዮጵያ ኦሉምፒክ ብሄራዊ ቡድን በወዳድነት ጨዋታ ዛሬም ሰሸልሲን በድጋሚ ይገጥማል
የኢትዮጵየ ኦሎምፒክ ብሄራዊ ቡድን ብጃፓን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የኦሊምፒክ ውድድር ለማፍ የማሊ አቻውን የነገ ሳምንት የሚገጥመው ሲሆን ለዚህም ሲል 33 ተጨዋቾችን መርጦ ዝግጅቱን እየሰራ ይገኛል የኢትዮጵየ ኦሎምፒክ ብሄራዊ ቡድን የማሊ አዠውን ከመፋለሙ በፊትም የራስህ አቋ ለመፈተሽ የሲሸልሲ ብሄራዊ ቡድንን በወዳጅነት ጨዋታ ገጥም አቡበረክ ናስሪ ባስቆጠራቸው ብቸኛ ግብ 1ለ0 ለማሸነፍ ችሏ፡፡
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ብሄራዊ ቢድን በስኳድ የያዛቸውን ተጨዋቾች ሁት ቦህተ ከፍሎ ባካሄደው የአቋ መለኪያ ጨዋታው የተጨዋቾችን ወቅታዊ ብቃት እየተመለከተ ሲሆን በዛሬው እለት ከሲሸልስ ጋር በድጋሚ ሁለተኛ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል፡፡
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ብሄራዊ ቡድን ሲሸልስን በአቋም መለኪያ ጨዋሀተ ገጥሞ ድል ካደረገበት ጨዋታ በኋላ የኦሎምፒክ ብሄራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ በጨዋታውእና በቡድኑ አቋም ዙሪያ ጥያቄዎች ተነስቶላቸው ምላሽን ሰጥተዋል፡፡
የኢትዮጵይ የአኦሎምፒክ ብሃራዊ ቡድን ከሲሸልሲ ጋር አድርጎት በነበረው የወዳጅነ ጨዋታ ግጥሚያውን ለማሸነፍና ቡድኑ ስለነበረውእቅስቃሴ
“የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ብሄራዊ ድን ከሲሸልስ ብሄራዊ ቡድን ጋር ባደረገው ጨዋታ ግጥሚየውን በማሸነፍም ሆነ ቡድኑ በነበረው እንቅስቃሴ ደስተኛ ነኝ፡፡ ቡድናችን በመጀመሪያው 45 የገባው ጥሩ ብቃትን አሳይቷል ታክቲኩንም ተግብረውልኛል፡፡ የሁለተኛው ቡድን ደግሞ ለኢንተርናሽናል ጨዋተ አዲስ ስለሆነ ትንሽ ግርታ ነበረባቸው ያንን ግን ብዙ የጨዋተ ልምድ እያገኙ ሲሄድ እያስተካሉት ይሄዳሉ ከሁቱ ቡድን የተጠራው ደግም ጥሩ ብቃት ያሳዩ ተጨዋቾች የፊታችን ቅዳሜ የምያቸው ሰለሆነ ከዛምጠንካራ ጎንና ደካማ ጎን አይተን ለማሊው ጨዋታ እንዘጋጃለን”

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P