Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

“ለነገው ጨዋታ አነስተኛ ግምትን አንሰጥም፤ አጠቃላይ ጨዋታችንን አሸንፈን የዘንድሮ ሻምፒዮና እንሆናለን” አብዱልከሪም መሐመድ


የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታውን በሜዳውና በደጋፊው ፊት ከባህር ዳር ከተማ ጋር በማከናወን ሽንፈትን ያስተናገደው የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ በነገው እለት ደግሞ በውድድሮች መቆራረጥ የተነሳ በርካታ እረፍትን አድርጎ ዘንድሮ ሊጉን የተቀላቀለውን ሽሬ እንደስላሴን በአዲስ አበባ ስታዲየም ከቀኑ 10 ጀምሮ ይፋለማል፡፡
የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ በነገው ዕለት የሚያደርገውን ይህን ጨዋታ አስመልክቶና ስለ ቡድኑ አጠቃላይ የውድድር ዓመት ተሳትፎው እንደዚሁም ደግሞ ሌላ ጥያቄን ለቡድኑ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች አብዱልከሪም መሐመድ አቅርበንለት ምላሹን ሰጥቷል፡፡
ሽሬ እንደስላሴን ለሚፋለሙበት የነገው ጨዋታ ስላደረጉት ዝግጅትና ስለሚያመጡት ውጤት
“ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከፕሪ ሲዝን አንስቶ እስከዓመቱ የመጨረሻ ሰዓት ድረስ ሁሌም ዝግጅታቸውን የሚያደርጉት ለሁሉም ግጥሚያዎቻቸው እንጂ ለአንድ ጨዋታ ብቻ አይደለም፤ ያ ስለሆነም ነገ ከሽሬ እንደስላሴ ጋር ላለብን ጨዋታ ሜዳ ላይ የምንቀርበው ለተጋጣሚያችን አነስተኛ ግምትን ሳንሰጥ እና በባህር ዳር ከተማም ሽንፈትን ካስተናገድንበት ያለፈው ግጥሚያ በመማር ስለሆነ ሽሬን ለማሸነፍ ተዘ ጋጅተናል”፡፡
ቅ/ጊዮርጊስ በአዲስ አሰልጣኝ ወደ ሜዳ ከመግባቱ አንፃር ይዞ የሚቀርበው ቡድን
“የቅ/ጊዮርጊስ ክለብ ከቫስ ፒንቶ ጋር ከተለያየ በኋላ ከነገው ጨዋታ አንስቶ የሚቀርበው በአዲሱ አሰልጣኝ ነው፤ ከዚሁ አሰልጣኝም ጋር ከሚከተለው የጨዋታ ፍልስፍና ጋር በሚገባ ተዋህደን በመዝለቅ ጥሩ ዝግጅትን አድርገናል፤ የሊጉ የውድድር መቋረጥም አሰልጣኙ ለሚፈልገው አጨዋወት ቡድኑን በሚገባ ለማዘጋጀት የረዳው ነገር ስላለ ይሄ አጨዋወት ከነገው ጨዋታ ጀምሮ በሜዳ ላይ ይታያል፤ የቡድናችን አሰልጣኝ የሚከተለው አጨዋወት ኳስን ተቆጣጥረን ከተጫወትን በኋላ በሶስትና በአራት ኳስ ንክኪዎች ቶሎ ወደ ተቃራኒ ቡድን የሜዳ ክልል በመግባትና ጫናን በመፍጠር ጎሎችን እንድናስቆጥርና ግጥሚያዎችንም እንድናሸንፍ የሚያስችለን ስለሆነ ይሄን በእርግጠኝነት ሄላችንም ተግባራዊ ከማድረግ ዝግጁ ነነህ”፡፡
የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ የውድድር ዘመኑ እቅድ
“ቅ/ጊዮርጊስ ሁሌም ድል የለመደ ቡድን ስለሆነ ዘንድሮም የሊጉን ዋንጫ ለማንሳት ይጫወታል፤ ዓምና ባጣነው ውጤት ሁላችንም ተቆጭተናል፤ ደጋፊውንም አሳዝነናል፤ ይሄ ግን በዚህ ዓመት አይደገምም፤ ከዚህ በኋላ የሚኖሩንን አጠቃላይ የሊጉን ጨዋታዎችም አሸናፊ ሆነን ዋንጫውን በማንሳት ወደለመድነውና ወደምንታወቅበት የኢንተርናሽናል ውድድር እንመለሳለን፤ እኔም ከእዚህ ቡድን ጋር የሊጉን የመጀመሪያ ዋንጫዬን ማንሳት ስለምፈልግም እልሜን ኮከብ ተጨዋችነቱን እንዳገኘው ሁሉ ማሳካትም እፈልጋለውና ለዛ ታትሬ እሰራለው”፡፡

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P