“ለነገው ጨዋታ አነስተኛ ግምትን አንሰጥም፤ አጠቃላይ ጨዋታችንን አሸንፈን የዘንድሮ ሻምፒዮና እንሆናለን” አብዱልከሪም መሐመድ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታውን በሜዳውና በደጋፊው ፊት ከባህር ዳር ከተማ ጋር በማከናወን ሽንፈትን ያስተናገደው የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ በነገው እለት ደግሞ በውድድሮች መቆራረጥ የተነሳ በርካታ እረፍትን አድርጎ ዘንድሮ ሊጉን የተቀላቀለውን ሽሬ እንደስላሴን በአዲስ አበባ ስታዲየም ከቀኑ 10 ጀምሮ ይፋለማል፡፡
ተመሳሳይ ጽሁፎች