በሳምንት አንድ ቀን ለንባብ የምትበቃው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ቅዳሜ በገበያ ላይ ትውላለች
ሊግ ስፖርት በነገው እትሟ በሀገር ውስጥ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን አስመልክቶ ሌሴቶን ከውድድር ካስወጡ በኋላ በቡድኑ አጠቃላይ ጉዳዮች ዙሪያ ተከላካዩ አስቻለው ታመነ ይናገራል፤ አስቻለው ምን ብሎ ይሆን? ሊግ በሌላ የሀገር ውስጥ ዘገባዋ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ከደደቢት በመምጣት ፊርማውን ያኖረው አማካዩ አቤል እንዳለ ስለዝውውሩ የሚላችሁ ይኖራል፤
ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባዋም ተጨዋቾቻቸው ስለካዷቸው አርሰን ቬንገር እንደዚሁም ደግሞ ራሱን ወደላቀ ደረጃ እያሸጋገረ ስላለው ራሂም ስተርሊንግ እና ሌሎችም የሚወዷቸውን መረጃ ትሰጦታለች፤
ሊግ ስፖርትን ያንብቧት፡፡
ለአዲሱ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ ሊግ ስፖርትን ቅዳሜ ጠብቋት
ተመሳሳይ ጽሁፎች