Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

ሉሲዎቹ ዝግጅታቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል።


የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ከዩጋንዳ አቻው ጋር ላለበት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር ቅድመ ዝግጅት በአሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው መሪነት  ለ34 ተጫዋቾች ጥሪ በማድረግ ከመስከረም 14 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ሀያት አካባቢ በሚገኘው የካፍ የልዕቀት ማዕከል ዝግጅቱን  አጠናክሮ ቀጥሏል።

ቡድኑ ዝግጅቱን በቀን ሁለት ጊዜ በመስራት ላይ ሲሆን ጥሪ ከተደረገላቸው 34 የቡድኑ አባላት 9 ተጫዋቾችን በተለያዩ ምክንያቶች በመቀነስ እና ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ሲጫወቱ የቆዩትን በማካተት በአጠቃላይ  25 ተጫዋቾችን በመያዝ ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል።

የሉሲዎቹን ዝግጅት አስመልክቶ ዋና አሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው በሰጡት አሰተያየት “ዛሬ ጥቅምት 2/2014 በምናደርገው ኘሮግራም በቀን ሁለት ጊዜ ስናደርግ የቆየነውን የስካሁኑን ልምምድ በማጠናቅ በቀጣዮቹ ቀናት በቀን አንድ ጊዜ እንሰራለን ። ከእዚሁጋር ተያይዞ ልምምዶቻችንን ለመፈተሸ ቀደም ሲል ከ16 እና ከ17 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድኖች ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታዎችን አድርገናል።

በተጨማሪም ነገ ጥቅምት 3/2014 ቀደም ሲል ወደ ቻይና ተጉዞ ተጫውቶ ከነበረው ከ16 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ጋር ከቀኑ በ10:00 ሰዓት 3ኛውን የአቋም መለኪያ ጨዋታ በካፍ አካዳሚ  የምናደርግ ይሆናል። ” በማለት ገልፀዋል። 

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P