Google search engine

ሊግን ቅዳሜ ያንብቧት
ጋዜጣዋ ነገ ለንባብ ስትበቃ ምን ምን ጉዳዮች ይኖራት ይሆን?

ሊግን ቅዳሜ ያንብቧት
ጋዜጣዋ ነገ ለንባብ ስትበቃ ምን ምን ጉዳዮች ይኖራት ይሆን?
በሀገር  ውስጥ ከቤትኪንግ ሻምፒዮናው ፋሲል ከነማ ተጨዋቾች መካከል አንዱ የሆነው  ናትናሄል  አቡበከር ምርጥ ተጨዋች ቢሆንም ለእኔ የቤትኪንጉ ኮከብ ተጨዋች ዋንጫ ከማንሳታችን አንፃር ያሬድ ባየህ ነው ሲል። የቅዱስ ጊዮርጊሱ ሄኖክ አዱኛም ጋብቻውን አስመልክቶና በቡድኑ ዙሪያ የተናገረው ይኖራል።
ሊግ  በባህር ማዶም ዘገባዋ በአውሮፓ ዋንጫ ዙሪያና በዝውውር ጉዳዮች ላይ አተኩራ የምትወዱትን ዘገባ  ይዛ ቀርባለች።
ከእነዛ መካከልም በአውሮፓ ዋንጫው በውድድሩ ላይ ራሱን በመሳት ከፍተኛ ጉዳትን አስተናግዶ የነበረው ኤሪክሰን የእርቅ ማዕድ ስለመሆኑና ሌሎችም መረጃን የምታቀርብሎት ይሆናል።
ሊግ አታምልጦት የእርስዎ ናት።
የሊግ የፊት ለፊት ገፅ ይህን ይመስላል።

@Leaguesport

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: