Google search engine

ሊግን በቅዳሜ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሊግ ስፖርት በነገው እትሟ ምን ታስነብቦት ይሆን?

ሊግን በቅዳሜ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
ሊግ ስፖርት በነገው እትሟ ምን ታስነብቦት ይሆን?
በሀገር ውስጥ ዘገባ የኢትዮጵያ ቡናው ሀይሌ ገብረትንሳኤ ስለ ክለቡና ስለ ዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ ይናገራል፡፡
ሊግ ስፖርት በባህርማዶ ዘገባዋ ደግሞ በአፍሪካ ዋንጫው ጎልተው ስለሚወጡት ተጨዋቾች፣ ማንቸስተር ሲቲ በግስጋሴው ይቀጥል ይሆን ወይንስ ቼልሲ ልዩነቱን ያጠብ ይሆን በሚለው ዘገባና የባርሳ ፈተና ስለመቀጠሉ ታስነብቦታለች፡፡
ሊግ አታምልጦት የእርስዎ ናት፡፡
የሊግ ስፖርት የፊት ለፊት ገፅ ይሄን ይመስላል፡፡

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: