ሊግን በቅዳሜ አንብቧት።
ምን ጉዳዮች ይኖራት ይሆን?
ከእነዛ ውስጥ
ሊግ ስፖርት በሀገር ውስጥ ለቅ/ ጊዮርጊስ ከወላይታ ዲቻ በመምጣት ስለፈረመው ተጨዋች ቸርነት ጉግሳ የምታስነብቦት እና መከላከያን አስመልክቶ ቡድኑ ወደ ፕሪምየር ሊግ በመሸጋገሩ ዙሪያ ወደ ሲዳማ ቡና ዝውውርን ካደረገው ቴዎድሮስ ታፈሰ ጋር ቆይታ አላት።
ሊግ ስፖርት በባህር ማዶም አርሴናልን ስለሚቀላቀሉ ቁልፍ ተጨዋቾችና ስለ ሌሎቹ የፕሪምየር ሊግ ተጨዋቾች እና ሌሎችን መረጃዎች የምታስነብቦት ይሆናል።
ሊግ አታምልጦት። የነገዋ ፊት ለፊት ገጿ ይህን ይመስላል።
@Leaguesport
ሊግን በቅዳሜ አንብቧት።
ምን ጉዳዮች ይኖራት ይሆን?
ተመሳሳይ ጽሁፎች