Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

ሊግን በቅዳሜ እትሟ ተወዳጇ ጋዜጣዎ 20ኛ ዓመቷን ልትደፍን የአንድ ዓመት ዕድሜ ነው የቀራት፤ ሊግ ስፖርትጨ ተናፋቂ ጋዜጣም ናት።

ሊግን በቅዳሜ እትሟ

ተወዳጇ ጋዜጣዎ 20ኛ ዓመቷን ልትደፍን የአንድ ዓመት ዕድሜ ነው የቀራት፤ ሊግ ስፖርትጨ ተናፋቂ ጋዜጣም ናት።
ሊግ ስፖርት በዕለተ ቀኗ ቅዳሜም የተለያዩ የሀገር ውስጥና የባህርማዶ ዘገባዎችን በማጣመር ለእርስዎ በሚወዱት መልኩ ለንባብ የምትቀርብሎት ሲሆን በነገው የቅዳሜ እትሟም በሀገር ውስጥ ዘገባዋ የአምናው ሻምፒዮና የፋሲል ከነማን የውጤት ማጣት ተከትሎና ሌሎች ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ የቡድኑ ተስፋ ሰጪ ተጨዋች ዓለምብርሃን ይግዛው ይናገራል። እሱ ምን ብሎ ይሆን? ለጋዜጣው ከሰጣቸው ቃለ ምልልሶች ውስጥም “ለፋሲል ከነማ ውጤት መጥፋት ተጠያቂው ስዩም ከበደ አይደለም” ሲል የሊጉን ዋንጫ ደግሞ እኛ ካላነሳን ቅ/ጊዮርጊስ ድሉን ይቀዳጃል በማለትም ከመሪው ክለብ ጋር ካላቸው ሰፊ የነጥብ ልዩነት አኳያ አስተያየትንም ሰጥቷል።
ሊግ ስፖርት በባህርማዶ ዘገባዋም በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ለዋንጫው የሚፎካከሩት ማንቸስተር ሲቲና ሊቨርፑል ስለሚያደርጉት የኤፍ ኤ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ እና ሌሎች መረጃዎች እንደዚሁም ደግሞ ዣካ የአርሰናል ቤት ምስጢሩን ስለሚዘከዝክበት ዘገባ ይናገራል።
ሊግ ስፖርት አታምልጦት፤ ይወዷታል።
የሊግ ስፖርት የነገው የፊት ለፊት ገፅም ይህንን ይመስላል።

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P