Google search engine

ሊግ! ሊግ! ሊግ! – ሊግ ስፖርት  ቅዳሜ ጠዋት ለንባብ የምትቀርብ ተወዳጅ ጋዜጣ ናት።

ሊግ! ሊግ! ሊግ!  – ሊግ ስፖርት  ቅዳሜ ጠዋት ለንባብ የምትቀርብ ተወዳጅ ጋዜጣ ናት። – ሊግ ስፖርት ነገ ገበያ ላይ ስትውልም በሀገር ውስጥ ዘገባዋ በቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊግ 20 ግቦችን በማስቆጠር የኮከብ ግብ አግቢነቱን እየመራ የሚገኘው አቡበከር ናስር ጋር ቆይታ አሏት። – አቡበከር ናስር በክለቡ እና በራሱ ጉዳይ ዙሪያ ምን ብሎ ይሆን?  ለጋዜጣው የሚሰማውን ተናግሯል፤  ነገ ያንብቡት። – ሊግ ስፖርት ከሀገር ውስጥ ዘገባ ባሻገር  የአውሮፓ የተለያዩ ሀገር ሊጎችንም በመዳሰስ የእናንተን የንባብ ጥማት ለማርካትም መሰናዶዋን አጠናቃ ወደ ማተሚያ ቤት  ገብታለች። – ሊግን  አንብቧት። ይወዷታል። – የሊግ ስፖርት ጋዜጣ የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል። @Leaguesport

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: