Google search engine

ሊግ ሊግ ሊግ ስፖርት ቅዳሜን ከእርሷ ጋር
ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን?

ሊግ ሊግ ሊግ ስፖርት ቅዳሜን ከእርሷ ጋር
ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን?
ሊግ ስፖርት የተለያዩ የሀገር ውስጥና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛ በመቅረብ ነገ ልታገኞት ዝግጁ ነች።

በሀገር ውስጥ በቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊጉ ውድድሩን እየመራ ካለው የፋሲል ከነማ ተጨዋቾች ውስጥ አንዱ የሆነው ሽመክት ጉግሳ ስለ ቡድናቸው እና ስለ ራሱ ይናገራል።
ሽመክት ጉግሳ ለጋዜጣው ከሰጣቸው አስተያየቶች መካከል በቀጣይ በሚደረጉት ጨዋታዎች ከተከታዮቻቸው ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት እያሰፉ እንደሚሄዱም ይናገራል።

ሊግ በባህር ማዶ የስፖርት ዘገባዋም ስለ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ እና ሌሎች በርካታ የሚወዷቸው ምርጥ ዘገባዎችንም በማካተት የምታስነብቦት ይሆናል።
ሊግ ስፖርት አታምልጦት።
የነገዋም የፊት ለፊት ገፅም ይህንን ይመስላል።

https://t.me/Leaguesport

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: