ሊግ ስፓርትን ነገ ጠዋት ያግኟት
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ቅዳሜ በገበያ ላይ ስትውል በሀገር ውስጥ የኢትዮጵያ ቡናው የአማካይ ስፍራ ተጨዋች አለምአንተ ካሳ /ማሪዮ/ ከእግር ኳስ ጉዳዮች ጋር በተገናኘ እና ስለ ኮሮና ቫይረስ እንደዚሁም ደግሞ እያሳለፈ ስላለው ጊዜ ይናገራል፤ ሌላው የሀድያ ሆሳህና የመሀል ሜዳ ተጨዋች በሀይሉ ተሻገር አኪራም በተመሳሳይ ጉዳዮች ዙሪያ አናግረነው እሱም ምላሹን ሰጥቷል፡፡
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በባህር ማዶ ዘገባዋም የሊቨርፑል የዓመቱ ምርጥ ተጨዋች ማነው በሚለው ጉዳይ ቡንደስሊጋው ወደ ውድድር ስለመመለሱ አርሰን ቬንገር በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ላይ ስላሳረፉት አሻራ እና ሌላ የሚወዱት ዘገባ ቀርቦሎታል፡፡
ሊግ አታምልጦት ይወዷታል፡፡
ሊግ ስፓርትን ነገ ጠዋት ያግኟት ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ቅዳሜ በገበያ ላይ
ተመሳሳይ ጽሁፎች