በሳምንት አንድ ቀን ለንባብ የምትበቃው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ የተለያዪ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት ነገ ትቀርባለች።
ሊግ ነገ ቅዳሜ ምን ምንን ጉዳዬችን ይዛ ወጥታ ይሆን? በሀገር ውስጥ የቅዱስ ጊዮርጊሱ አብዱልከሪም መሀመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ማለትም በኮቪድ 19 ከኳስ ስለመራቁ ስለ ከዚህ ቀደሙ ከኳስ ጋር በተያያዙ ሁኔታዎች ዙሪያ እና ከቡና ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲገባ ስላጋጠመው ሁኔታ ይናገራል።
ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባም ስለ አርሰናል ቡድን መልሶ ግንባታ እና ሌሎችም በርካታ መረጃዎች አሏት።
ሊግ አታምልጦት።
ሊግ ስፖርትን ቅዳሜ ይጠብቋት
ተመሳሳይ ጽሁፎች