Google search engine

ሊግ ስፖርትን ቅዳሜ ጠብቋት
እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

የቅዳሜ ጋዜጣዎ ሊግ ስፖርት የተለያዩ
የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን በዕለተ ቀኗ ይዛሎት ትቀርባለች።
ሊግ በሀገር ውስጥ መረጃዋ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግን አስመልክታ ከኢትዮጵያ ቡናው ፍቅረየሱስ ተወልደ ብርሃን ጋር ቆይታ አላት ተጨዋቹ ምን ብሎ ይሆን?
“ፈታኝ ግጥሚያዎች ከፊታችን ቢጠብቁንም ኢትዮጵያ ቡናን ለኮንፌዴሬሽን ካፑ ልናሳልፈው ይገባል” ብሏል። ስለ ቡድኑና ስለራሱም ይናገራል።
ሊግ በባህርማዶ ዘገባዋም የተለያዩ ሀገራትን የውስጥ ውድድሮችን አስመልክታም መረጃዎች አሏት። ከእነዛ መካከልም በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሊቨርፑልና ማንቸስተር ዩናይትድ ስለሚያደርጉት ተጠባቂውና አጓጊ ጨዋታ በሰፊው ተዘግቧል። ሊግ አታምልጦት ተከታተሏት።
የሊግ ስፖርት ጋዜጣ የፊት ለፊት ገፅም ይህንን ይመስላል።

https://t.me/Leaguesport

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: