ሊግ ስፖርትን ቅዳሜ ጠብቋት
የእርስዎና የእኛ የሆነችው ተወዳጇ ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ቅዳሜም እንደተለመደው ከእናንተ ጋር በንባብ ለመገናኘት ቀጠሮን ይዛለች።
ሊግ በሀገር ውስጥ እትሟ ከኢትዮጵያ ቡናው ሬድዋን ናስር ጋርና ከጅማ አባጅፋሩ መሀመድ ኑር ጋር ቆይታ አላት፤ ተጨዋቾቹ ምን ብለው ይሆን?
ሬድዋን ናስር “በቤትኪንጉ እንደ ወንድሜ አቡበከር ናስር መንገስን እፈልጋለሁ” ሲል መሀመድ ኑር ደግሞ “ወጣት ነኝ፤ ልቀመጥ ሳይሆን ተሰልፌ ወደምጫወትበት ክለብ በመምጣቴ ደስተኛ ነኝ” ሲል ገልጿል።
ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባዋ ደግሞ የተለያዩ የአውሮፓ ሊግ ጨዋታዎችን በማስመልከት ስለ ተጨዋቾች ስለ አሰልጣኞችና ስለ ክለቦች የሚወዱት መረጃዎችን ይዛሎት ቀርባለች።
ሊግ ስፖርት አታምልጦት።
የነገው የሊግ ስፖርት ጋዜጣ የፊት ለፊት ገፅ የሚከተለውን ይመስላል።
ሊግ ስፖርትን ቅዳሜ ጠብቋትየእርስዎና የእኛ የሆነችው ተወዳጇ ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ቅዳሜም እንደተለመደው ከእናንተ ጋር በንባብ ለመገናኘት ቀጠሮን ይዛለች።
ተመሳሳይ ጽሁፎች