ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ
ተወዳጇን ጋዜጣ ነገ ያንብቧት
ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን?
በሀገር ውስጥ ወደ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ካለፉት ሁለት ክለቦች መካከል የመከላከያውን አማካይ ቴዎድሮስ ታፈሰንና የአዲስ አበባ ከተማውን ግብ ጠባቂ ሳምሶን አሰፋን አናግረናቸዋል።
በቡድናቸው ማለፍ ዙሪያ ምን ብለው ይሆን?
ቤትኪንግን በተመለከተ የፋሲል ከነማው አማካይ ሀብታሙ ተከስተ በቡድናቸው አቋም ዙሪያ የሚለው አለና ጋዜጣውን ያንብቡት።
ሊግ በባህርማዶ ዘገባዋም ስለ ካራባዎ ዋንጫ
ስለካራባኦ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ እና ስለ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ምርጥ ዘገባ አላት።
ሊግ እንዳታመልጦት የእርስዎ ናት።
የሊግ የፊትለፊት ምስሏ ይህንን ይመስላል።
ሊግ ስፖርትን በቅዳሜተወዳጇን ጋዜጣ ነገ ያንብቧትምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን?
ተመሳሳይ ጽሁፎች