Google search engine

ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ
ተወዳጇ ጋዜጣ ነገ ለገበያ ትቀርባለች
ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን?

ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ
ተወዳጇ ጋዜጣ ነገ ለገበያ ትቀርባለች
ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን?
በሀገር ውስጥ የኢትዮጵያ ቡናው ተከላካይ አበበ ጥላሁን  “የሻምፒዮናነታችንን እቅዳችንን ባናሳካም ሀገርን መወከላችን በራሱ ትልቅነት ነው” ሲል ለሐዋሳ ከተማ የተጫወተው ምኞት ደበበ ደግሞ በዝውውር መስኮቱ ስሙ ከተለያዩ ክለቦች ጋር ቢነሳም ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ የሚገባበት እድል ሰፊ እንደሆነ ስለመነገሩም ይወራል። ምኞት በጉዳዩ ዙሪያ ምን ብሎ ይሆን? ሊግን አንብቧት።
ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባዋስ በዩሮ 2020 እንግሊዝና ጣሊያን ስለሚያደርጉት የፍፃሜ ጨዋታ
በአውሮፓ ዋንጫ ፍፃሜ እንግሊዝ እልሟን እውን ታደርግ ይሆን? በሚለው ጉዳይና ስለ አንድሬ ኤንሽታ አልጋ ወራሽ ስለሆነው ተጨዋች እንደዚሁም ሌላም ምርጥ ዘገባን ይዛሎት ትቀርባለች።
የሊግ ስፖርት የነገ የፊት ለፊት ገፅ  ይህን ይመስላል።

https://t.me/Leaguesport

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this:
P