ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ
ሊግ ስፖርት በነገው እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ በመውጣት ታስነብቦት ይሆን?
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በሀገር ውስጥ አምዷ የሲዳማ ቡናውን አጥቂ ይገዙ ቦጋለን አቅርባሎታለች፡፡
ይገዙ ስለ ክለባቸው እና በዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ ዙሪያ ይናገራል፡፡
ሊግ ከዛ ሌላም የአዲስ አበባ ከተማውን ግብ ጠባቂ ዳንኤል ተሾመንም ስለ ቡድናቸው ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተሳትፎ፣ ስለ ራሱና ስለ ሊጉ የሚላችሁ ይኖራል፡፡
ሊግ ስፖርት በባህርማዶ ዘገባዋም ስለ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግና በሌሎች መረጃዎች ዙሪያ የምትለው ይኖራታል፡፡
ሊግ አታምልጦት፤ የእርስዎ ናት፡፡
የሊግ ስፖርት የፊት ለፊት ገፅም ይሄን ይመስላል፡፡
ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ ሊግ ስፖርት በነገው እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ በመውጣት ታስነብቦት ይሆን?
ተመሳሳይ ጽሁፎች