Google search engine

ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በነገው እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ በመውጣት ታስነብቦት ይሆን?

ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በነገው እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ በመውጣት ታስነብቦት ይሆን?
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በሀገር ውስጥ አምዷ የባህርዳር ከተማውን ፈቱዲን ጀማልን አቅርባሎታለች፡፡
ፈቱዲን ስለ ክለባቸው እና በሌሎ ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ዙሪያ ይናገራል፡፡
ሊግ ከዛ ሌላም የወላይታ ድቻውን ምንይህሉ ወንድሙንም አቅርባሎታለች፡፡ እሱም ስለ ቡድናቸው ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተሳትፎ፣ ስለ ራሱና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ የሚላችሁ ይኖራል፡፡

ሊግ ስፖርት በባህርማዶ ዘገባዋም ስለ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግና በአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ ዙሪያ የምትለው ይኖራታል፡፡
ከእነዚህ መካከልም አርሰናል በዝውውር መስኮቱ እስከመቼ አይናፋር ሆኖ ይዘልቃል በሚለውና ሌላም መረጃ አላት፤

ሊግ አታምልጦት፤ የእርስዎ ናት፡፡
የሊግ ስፖርት የፊት ለፊት ገፅም ይሄን ይመስላል፡፡

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this:
P