ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ እትም
ዘወትር ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃው ተወዳጇና ተናፋቂ ጋዜጣዎ ሊግ ስፖርት ነገ ጠዋትም በሚወዷቸው ዘገባዎች ያገኟታል።
ሊግ ስፖርት በነገው እትሟ ከመከላከያው ተጨዋች ቢኒያም በላይ ጋር ቆይታ አላት።
ቢኒያም ምን ብሎ ይሆን?
“ለመከላከያ እያሳየሁት ያለው አቋም በሲቲ ካፕ ላይ ብቻ የሚቆም አይደለም” ሲል ሁለተኛ ልጁን ባገኘበት ቅዳሜ ዕለትም በሲቲ ካፑ የዕለቱ የኮከብ ተጨዋች ሽልማትንም ስለማግኘቱ ይናገራል።
ሊግ ስፖርት ስለ ሲቲ ካፑ ቀጣይ ጨዋታዎችም የምትሎት ሲኖር በባህርማዶ ዘገባዎቿ ዙሪያ ደግሞ እሁድ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ስለሚደረገው የሊቨርፑልና የማንቸስተር ሲቲ ጨዋታ እንደዚሁም ስለ ሶስቱ የፒ ኤስ ጂ አጥቂዎች ሜሲ ኔይማርና ምባፔም የምትሎት ይኖራል። ሊግ ሌሎችም መረጃዎች አሏት።
ሊግ አታምልጦት።
የሊግ ስፖርት የነገው የፊት ለፊት ምስል ይህንን ይመስላል።
ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ እትምዘወትር ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃው ተወዳጇና ተናፋቂ ጋዜጣዎ ሊግ ስፖርት ነገ ጠዋትም በሚወዷቸው ዘገባዎች ያገኟታል።ሊግ ስፖርት በነገው እትሟ ከመከላከያው ተጨዋች ቢኒያም በላይ ጋር ቆይታ አላት።
ተመሳሳይ ጽሁፎች