Google search engine

ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ እትም ተወዳጇ ጋዜጣዎን ሊግ ስፖርት ነገ ለንባብ ጠብቋት

ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ እትም
ተወዳጇ ጋዜጣዎን ሊግ ስፖርት ነገ ለንባብ ጠብቋት
በዕለተ ቀኗ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ታስነብቦት ይሆን?
በሀገር ውስጥ ዘገባዋ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉ ተሳትፎአቸውን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ቡናው ኤርትራዊው ተጨዋች ሮቤል በቡድናቸው ዙሪያና ስለ ኳስ ህይወቱ ይናገራል፡፡
የባህርዳር ከተማው አለልኝ አዘነም ስለ ራሱ እንዲሁም በቡድኑ ዙሪያ ይናገራል፡፡
ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባዋስ የተለያዩ ሊጎች ዘገባዎችንና ማራኪ የሆኑ የተጨዋቾች ግለ ታሪክንም ታስኮመኩሞታለች፡፡
ሊግ አታምልጦት፤ የእርስዎ ናት፡፡
የነገ እትም የፊት ለፊት ምስሏም ይሄንን ይመስላል፡፡

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: