በሀገር ውስጥ የኢትዮጵያ ቡናው አማካይ ሬድዋን ናስር ክለቡ በሚያደርገው የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታ ቡናንም ሀገርንም የሚያኮራ ውጤት እናስመዘግባለን የሚል አስተያየትን የሰጠ ሲሆን በክለቡ ሌሎች ጉዳዮች ዙሪያም የሚሰማውን ተንፍሷል።
በሀገር ውስጥ ሊግ ሌላ የምታስነብቦት ለሐዋሳ ከተማ ፊርማውን ያኖረው በቃሉ ገነነ ከአዲሱ ቡድኑ ጋር ስኬታማ ጊዜን እንደሚያሳልፍና ኳስ ተጨዋች ባይሆን ኖሮ የጤና ባለሙያ ይሆን እንደነበረ ይናገራል። ሊግን አንብቧት አታምልጦት።
ሊግ በባህርማዶ ዘገባዎቿም አርሰናልና ማንቸስተር ሲቲ ስለሚያደርጉት ተጠባቂው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታና ሌሎችም የሚወዱት ምርጥ ዘገባ አሏት።
ነገ ከሊግ ጋር ቀጠሮዎን ያድርጉ።
የሊግ ስፖርት ጋዜጣ የፊት ለፊት ገፅ ይህን ይመስላል።
https://t.me/Leaguesport