Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ እትሟጠብቋትሊግ ስፖርት ዘወትር ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃ ተወዳጅ የእርስዎ ጋዜጣ ናት።ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን?

ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ እትሟ
ጠብቋት

ሊግ ስፖርት ዘወትር ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃ ተወዳጅ የእርስዎ ጋዜጣ ናት።
ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን?
በሀገር ውስጥ እትሟ እሁድ ከምሽቱ 1 ሰዓት ስለሚደረገው
የሸገር ደርቢ ጨዋታ እና ስለ ቡድኖቻቸው አቋም ከሁለቱም ቡድን ተጨዋቾች አነጋግረናቸው የሚሉት አላቸው።
ከኢትዮጵያ ቡና ወገን
“የደርቢው አሸናፊ እኛ ነን፤ በዲ.ኤስ.ቲቪ ጨዋታው መተላለፉም ጥሩ ነገርን እንድናሳይ የሚያደርገን ነው” ሲል ሀብታሙ ታደሰ ቡና ሲናገር “ሸገር ደርቢውን ከማሸነፍ ባሻገር የሜዳ ላይ ፉክክሩን ልናደምቀው ተዘጋጅተናል” በሚል ደግሞ
ጋዲሳ መብራቴ ከቅ/ጊዮርጊስ ይናገራል።
ሊግ በባህርማዶ ዘገባዋም የተለያዩ መረጃዎችን የምታስነብቦት ይሆናል።
በባህርማዶ ከሊግ ዘገባዎች ውስጥም በጥቂቱ የሚከተሉት ይገኝበታል።
ከእነዛ ውስጥም የማን.ዩናይትዱ ካቫኒ ይለያል ስለተባለበት ሁኔታ ስለ መድፈኞቹ ስስ ብልት ስለ ቼልሲ የማጥቃት እንቅስቃሴና ስለ ሊቨርፑል ትራንት አሌክሳንደር መንታ ገፅ የምታስነብቦት ነገር ይኖራል።
ሊግ አታምልጦት።

Home

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P