ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ እትሟ ያንብቧሊግ ስፖርትን በቅዳሜ እትሟ ያንብቧት
ተወዳጇ ጋዜጣዎ በነገው ዕለት ለእትመት ትበቃለች።
ሊግ ስፖርት በሀገር ውስጥ እትሟ
-“በኳስ ህይወቴ የሚቆጨኝ ወደ አፍሪካ ዋንጫ መጓዝ ሲገባኝ ያልሄድኩበትን ቀን ነው”
-” አሁን ላይ ላለመውረድ መጫወትን የሚያስብ ተጨዋች እኛ ጋር ፈፅሞ የለም”
-“በቀጣዩ ዙር ድሬዳዋን ብቻ ሳይሆን ሀገርን የሚጠቅም ብቃቴን አሳያለሁ” ሲል የድሬዳዋ ከተማው የኮሪደር ስፍራ ተጨዋች ይናገራል።
ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባዋም በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ስለሚደረጉት የደርቢ ጨዋታዎች የማንቸስተር ዩናይትድ እና የማንቸስተር ሲቲ እንዲሁም የአርሰናልና የቶተንሃም ጨዋታ እና ሌሎችም ምርጥ ምርጥ ዘገባዎችን ይዛሎት ትቀርባለች።
ሊግ ስፖርት አታምልጦት ይወዷታል።
የሊግ ስፖርት የነገው የፊት ለፊት ገፅም ይህንን ይመስላል።ት
ተወዳጇ ጋዜጣዎ በነገው ዕለት ለእትመት ትበቃለች።
ይህንን ይመስላል።
ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ እትሟ ያንብቧት ተወዳጇ ጋዜጣዎ በነገው ዕለት ለእትመት ትበቃለች።
ተመሳሳይ ጽሁፎች