ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ እትሟ ይጠብቋት
የ20ኛ ዓመቷን ለመያዝ በመቃረብ ላይ የምትገኘው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ቅዳሜም ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ የተለያዩ መረጃዎችን ይዛሎት ትቀርባለች።
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በሀገር ውስጥ የነገው እትሟ ለኢትዮጵያ ቡና ለመጫወት ፊርማውን ያኖረው ሄኖክ ደልቢን ይዛሎት የቀረበች ሲሆን እሱም “ለኢትዮጵያ ቡና የፈረምኩት ራሴን በትልቅ ደረጃ ላይ ማየትን ስለፈለግኩ” ነው ሲል
ሊግ ስፖርት በባህርማዶ ዘገባዋ ደግሞ መድፈኞቹን የለወጠው የአርቴታ አብዮት በሚሉት ጉዳዮች ዙሪያና ኤሪክሰን የዩናይትዱ ቁልፍ ሰው በሚሉት ጉዳዮች ዙሪያ የምትሎት ይኖራል። ሊግን በነገው እትሟ ጠብቋት።
የሊግ የነገ የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል።
ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ እትሟ ይጠብቋት የ20ኛ ዓመቷን ለመያዝ በመቃረብ ላይ የምትገኘው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ቅዳሜም ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ የተለያዩ መረጃዎችን ይዛሎት ትቀርባለች።
ተመሳሳይ ጽሁፎች