ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ እትሟ ጠብቋት
ሊግ ስፖርት 20ኛ ዓመቷን ልትይዝ እየተቃረበች ትገኛለች፤ ዘወትር ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃው ይህቺው ተወዳጇ ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገም እንደተለመደው ለአንባቢዎቿ ስትቀር በሀገር ውስጥ ዘገባዋ ከሰበታ ከተማ ወደ ኢትዮጵያ ቡና የተዘዋወረው አብዱልሀፊዝ ቶፊክን እንግዳዋ አድርጋዋለች። አብዱልሀፊዝም ከሰጣቸው አስተያየቶች ውስጥ “አባቴ እና እኔ ወደምንደግፈው ኢትዮጵያ ቡና ስላመራው ደስታዬ እጥፍ ድርብ ሆኗል” ሲል በባህርማዶ ዘገባዋ ደግሞ ስለ አያክስ አምስተርዳሙ ሊሳንድሮ፣ ስለ ባርሴሎናው ሎቫንዶስኪ፣ ስለ አዲሱ የጆሴ መሳሪያ ዲባላ እና ሌሎች ምርጥ መረጃዎችን ይዛሎት ትቀርባለች።
ሊግ ስፖርትን ያንብቧት፤ ይወዷታል።
የሊግ ስፖርት ጋዜጣ የፊት ለፊት ገፅም ይህን ይመስላል።