Google search engine

ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ እትሟ ጠብቋት 20ኛ ዓመቷን ለመያዝ በመቃረብ ላይ የምትገኘው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገም ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ መረጃዎችን ይዛሎት ትቀርባለች።

ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ እትሟ ጠብቋት
20ኛ ዓመቷን ለመያዝ በመቃረብ ላይ የምትገኘው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገም ለእናንተ ውድ አንባቢዎቿ መረጃዎችን ይዛሎት ትቀርባለች።

ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በሀገር ውስጥ የሲዳማ ቡናውን አጥቂ ሳላህዲን ሰይድን ይዛሎት የቀረበች ሲሆን ከእሱ ንግግሮች ውስጥም “ለዲስፕሊን ተገዥ መሆኔ የኳስ ህይወቴን አሳምሮታል”። ሲል ሌላው ዘገባ ደግሞ ስለ አዲስ አበባ ሲቲ ካፕ የነገው መክፈቻ ጨዋታ እና ቅ/ጊዮርጊስ ከሱዳኑ አል ሂላል ጋር እሁድ ስለሚያደርገው የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ የመልስ ጨዋታ ታስነብቦታለች።

ሊግ ስፖርት በባህርማዶ ዘገባዋ ደግሞ ስለ ማንቸስተር ዩናይትዱ ራሽፎርድ የማንሰራራት ሚስጥር፣ ስለ ሊቨርፑል የእንቆቅልሽ ሚስጥርና በስፔን ላ ሊጋ ስለሚኖረው የማድሪድ ደርቢ ጨዋታ የምትሎት ይኖራል።

ሊግን በነገው እትሟ ጠብቋት።
የሊግ የነገ የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል።

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: