ተወዳጅና ተናፋቂ የሆነችው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገም እንደልማዷ ሁሉ ለተወዳጇ አንባቢዎቿ ለገበያ ትቀርባለች።
ሊግ ስፖርት ነገ ለንባብ ስትበቃም በሀገር ውስጥ አምዷ የመከላከያውን አማካይ በሀይሉ ግርማንና የአዳማ ከተማውን አማኑኤል ጎበናን ይዘንሎት ቀርበናል። ሁለቱ ተጨዋቾች ምን ብለው ይሆን? ነገ ጋዜጣውን ይጠብቋት።
ሊግ ስፖርት በባህርማዶ ዘገባዋም ከዓለም ዋንጫው መልስ የፕሪምየር ሊጉ ውድድር ዳግም ስለመመለሱ እና የቦክሲንግ ዴይ ፈተናንና ከአርሰናል ጋር አያይዘንም የሚወዱትን መረጃ ይዘንሎት ቀርበናል።
ሊግ አታምልጦት፤ የእርስዎ ናት።
የሊግ ስፖርት የነገው የፊት ለፊት ገጿም የሚከተለውን ይመስላል።
ሊግ ስፖርትን በቅዳሜ እትሟ ጠብቋት
ተመሳሳይ ጽሁፎች