Google search engine

ሊግ ስፖርትን በነገው እትም ጠብቋት ምን ምን ጉዳዮችን አንስታ ታስነብቦት ይሆን?

ሊግ ስፖርትን በነገው እትም ጠብቋት
ምን ምን ጉዳዮችን አንስታ ታስነብቦት ይሆን?
በሀገር ውስጥ ዘገባ ቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊግን በመምራት ላይ የሚገኘው የሀዲያ ሆሳዕናው ተከላካይ ተስፋዬ በቀለ /ጃምቦ/ በቡድናቸው ወቅታዊ አቋም ዙሪያ ስለ ራሱና ዘንድሮ ስለሚያስመዘግቡት ውጤት ይናገራል።
ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባዋ ደግሞ ሊቨርፑል እና ማን ዩናይትድ የፊታችን እሁድ በሚያደርጉት የላንክሻየር ደርቢ ጨዋታ ዙሪያ የሚመዘገበው ውጤት ለሻምፒዮንነት ፍንጭን ይጠቁማል ስለመባሉ ስለ ማን ሲቲ የመከላከል ብቃት እና በርካታ ሌሎች መረጃዎችን የምታቀርብሎት ይሆናል።
ሊግ አታምልጦት
የሊግ ስፖርት የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል።

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this:
P