ምን ምን ጉዳዮችን አንስታ ታስነብቦት ይሆን?
በሀገር ውስጥ ዘገባ ቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊግ ላይ በክለቦቻቸው ድንቅ ብቃት እያሳዩ ከሚገኙት ተጫዋቾች መካከል ፍፁም አለሙ ከባህርዳር ከተማ እንዲሁም የወልቂጤ ከተማው አብዱልከሪም ወርቁ በቡድናቸው ወቅታዊ አቋም ዙሪያ ቋይታን አድርገዋል ።
ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባዋ ደግሞ ሰለ አርሰናል አጥቂዎች እንቆቅልሸ ፤ ስለቼልሲው ክሪስቴንሰን ፤ ሊቨርፑል ፤ ማን.ሲቲ እና በርካታ ሌሎች መረጃዎችን የምታቀርብሎት ይሆናል።
ሊግ አታምልጦት
የሊግ ስፖርት የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል።
@Leaguesport