ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ቅዳሜ በገበያ ላይ ስትውል ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ትቀርብ ይሆን?
በሀገር ውስጥ ዘገባዋ የቅዱስ ጊዮርጊሱ ጌታነህ ከበደ ለቡድናችን ለመሰለፍ የሚኖረው ፉክክር ፈታኝ ነው ሲል ኢትዮጵያ ቡናን አስመልክቶም ከቡድኑ ተጨዋች ሀይሌ ገብረ ትንሳኤ ጋር ያደረግነው ቃለ ምልልስም ቀርቦሎታል።
ሊግ በባህር ማዶ ዘገባዋም መሀመድ ሳላ ወደ ባርሳ እንደዚሁም ደግሞ አርሰናል ከቼልሲ ጋር ስለሚያደርገው ጨዋታና ሌሎች በርካታ መረጃዎችን የምታስነብቦት ይሆናል።
የሊግ ስፖርት የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል።
https://t.me/Leaguesport