ሊግ ስፖርትን ተመልከቷት፤ ያንብቧት
የቅዳሜ ጋዜጣዎ ሊግ ስፖርት በነገው እትሟም የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት ትቀርባለች፡፡
ሊግ ስፖርት በነገው እትሟ ከሀገር ውስጥ የወልቂጤ ከተማ ክለብን ለማሰልጠን ወደ ቡድኑ የመጣው አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው በቡድኑ ዙሪያና ስላሳለፈው የእግር ኳስ ህይወት እንደዚሁም ደግሞ ሌሎችንም ጥያቄዎች አቅርበንለት ምላሹን ሰጥቷል፤ ከእሱ ውጪ ደግሞ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ለመጫወት የውል ጊዜውን ለሁለት ዓመት ያራዘመው ጋዲሳ መብራቴ በእዚህ ዓመት በምን መልኩ እንደሚቀርብና ስለቡድናቸው ይናገራል፡፡
ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባዋም የአርሰናሉ አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሪ ምትክ አሰልጣኝ ይሆናል እየተባለለት ስላለው ሉዩንበርግ ስለግራንት ዣካ ለቼልሲ እየተጫወተ ስላለው አዲሱ ኤደን አዛርድ ክርስቲያን ፑሊሲች እና ሌሎችንም የሚወዳቸው መረጃዎችን የምናቀርብሎት ይሆናል፡፡
ሊግ አታምልጦት
ሊግ ስፖርትን ተመልከቷት፤ ያንብቧት የቅዳሜ ጋዜጣዎ ሊግ ስፖርት በነገው እትሟም የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ይዛሎት ትቀርባለች፡፡
ተመሳሳይ ጽሁፎች