Google search engine

ሊግ ስፖርትን ነገ ሲጠብቋት ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገም ከእናንተ ጋር ለመገናኘት ቀጠሮዋን ይዛለች፡፡

ሊግ ስፖርትን ነገ ሲጠብቋት
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገም ከእናንተ ጋር ለመገናኘት ቀጠሮዋን ይዛለች፡፡
ሊግ ነገ ሲያገኘኋት በሀገር ውስጥና በባህር ማዶ ዘገባዋ ምን ታስነብቦት ይሆን?
በሀገር ውስጥ የሐዋሳ ከተማው ስኬታማና የፕሪምየር ሊጉንም የኮከብ ግብ አግቢነት 9 ግቦችን በማስቆጠር እየተከተለ ያለው ወጣቱ ተጨዋች ብሩክ በየነ ከእኛ ጋር ቆይታን አድርጓል፤ ተጨዋቹ ምን ብሎ ይሆን፤ ነገ ሊግን ሲያነቡ ለቀረቡለት በርካታ ጥያቄዎች አጥጋቢ የሆነ ምላሹን ሰጥቷል፤ ሌላው በነገው እትም ይዘን የቀረብነው ተጨዋች የአዳማ ከተማን ክለብ በመጥቀም ላይ የሚገኘውን በረከት ደስታን ነው፤ በረከትን ወልቂጤ ከተማን አሸንፈው ከወጡ በኋላ በተለያዩ ጥያቄዎች ዙሪያ አውርተነዋል፤ እሱም ምላሹን ሰጥቷል፤ ሊግ በባህር ማዶ ዘገባዋም የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግን ጨምሮ ሌሎች መረጃዎችን ትሰጦታለች፡፡
ሊግ አታምልጦት፤ ይወዷታልም

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: