ሊግ ስፖርትን ቅዳሜ
በሀገር ውስጥ
ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግን
በተመለከተ የኢትዮጵያ ቡናው ዊሊያም ሰለሞን ስለ ቡና ለአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ማለፍን በተመለከተ እና ስለ ራሱ እንዲሁም ስለ ሌሎች ይናገራል።
ሊግ ስፖርት በባህርማዶ ዘገባዋም የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግን አስመልክቶ ስለ ውድድሩ ፍፃሜና ሌሎችን ጉዳዮች አስመልክቶ ዘገባ አላት።
የሊግ ስፖርት የፊት ለፊት ገፅ ይህን ይመስላል።
ሊግ ስፖርትን ነገ ቅዳሜ
ተወዳጇ ጋዜጣችንን ያንብቧት
ተመሳሳይ ጽሁፎች