Google search engine

ሊግ ስፖርትን ነገ ቅዳሜ
ተወዳጇ ጋዜጣችንን ያንብቧት

ሊግ ስፖርትን ነገ ቅዳሜ
ተወዳጇ ጋዜጣችንን ያንብቧት
ሊግ ስፖርት በነገው እትሟ
የተለያዩ መረጃዎችን ይዛሎት ትቀርባለች።
ሊግ ስፖርት በሀገር ውስጥ የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ መጠናቀቅን አስመልክታ  ከሐዋሳ ከተማው የአጥቂ ስፍራ ተጨዋች መስፍን ታፈሰ ጋር ቆይታ ያላት ሲሆን ተጨዋቹ በክለቡና ከራሱ ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ዙሪያ ምላሽን ሰጥቷል።
በባህር ማዶ ደግሞ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የነገውን የፍፃሜ ጨዋታ አስመልክቶ ማንቸስተር ሲቲ ከቸልሲ ስለሚያደርጉት ጨዋታ እንደዚሁም የአውሮፓ የተለያዩ የሊግ ውድድሮች መጠናቀቅን አስመልክቶ መረጃ አላት።
የሊግ ስፖርት ጋዜጣ የነገ የፊት ለፊት ገፅታ የሚከተለውን ይመስላል።

https://www.Leaguesport.net

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this:
P