ሊግ ስፖርትን ነገ ያንብቧት
ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃው ሊግ ስፖርት ጋዜጣዎ ነገ ምን ታስነብቦት ይሆን?
በሀገር ውስጥ የፋሲል ከነማው በዛብህ መላዮ ይናገራል ምን ብሎ ይሆን?
በባህር ማዶስ ሊቨርፑል ሊጉን የአንድ ፈረስ ግልቢያ ስለማድረጉና ጋርዲዮላ ፊቱን ወደ ቻምፒዮንስ ሊግ ማዞር እንዳለበት እንዲሁም ሌሎች ብዙ ዘገባዎችን እናስነብቦታለን።
ሊግ አታምልጦት።
ሊግ ስፖርትን ነገ ያንብቧት ቅዳሜ ለንባብ የምትበቃው ሊግ ስፖርት ጋዜጣዎ ነገ ምን ታስነብቦት ይሆን?
ተመሳሳይ ጽሁፎች