Google search engine

ሊግ ስፖርትን እንደተለመደው በቅዳሜ እትሟ ጠብቋት ተወዳጇ ጋዜጣዎ ሊግ ስፖርት 20ኛ ዓመቷን ልትይዝ እየተቃረበች ትገኛለች፤ ዘወትር ቅዳሜ ለንባብ የምትቀርበው ይህቺው ተወዳጇ ጋዜጣዎ ነገ እንደተለመደው በገበያ ላይ ስትውልም በሀገር ውስጥ እትሟ ከሀድያ ሆሳዕና ወደ መከላከያ የተዘዋወረው ተስፋዬ አለባቸው /ቆቦ/ ስላሳለፈው የኳስ ህይወት ወደ አዲሱ ክለቡ መከላከያ ስላደረገው ዝውውርና ሌሎችንም ጉዳዮች አንስተንለት ምላሾቹን ሰጥቶናል። ተስፋዬ ለሊግ ስፖርት ከሰጣቸው አስተያየቶች ውስጥም “ብዙ ውጣ ውረድ ባሳልፍም፤ ወደ ብቃቴ መመለሴ አስደስቶኛል” ይላል።

ሊግ ስፖርትን እንደተለመደው በቅዳሜ እትሟ ጠብቋት

ተወዳጇ ጋዜጣዎ ሊግ ስፖርት 20ኛ ዓመቷን ልትይዝ እየተቃረበች ትገኛለች፤ ዘወትር ቅዳሜ ለንባብ የምትቀርበው ይህቺው ተወዳጇ ጋዜጣዎ ነገ እንደተለመደው በገበያ ላይ ስትውልም በሀገር ውስጥ እትሟ ከሀድያ ሆሳዕና ወደ መከላከያ የተዘዋወረው ተስፋዬ አለባቸው /ቆቦ/ ስላሳለፈው የኳስ ህይወት ወደ አዲሱ ክለቡ መከላከያ ስላደረገው ዝውውርና ሌሎችንም ጉዳዮች አንስተንለት ምላሾቹን ሰጥቶናል። ተስፋዬ ለሊግ ስፖርት ከሰጣቸው አስተያየቶች ውስጥም “ብዙ ውጣ ውረድ ባሳልፍም፤ ወደ ብቃቴ መመለሴ አስደስቶኛል” ይላል።

ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በባህርማዶ ዘገባዋም የአርሰናሉ ኦዴጋርድ “ዘንድሮ ለዋንጫ የሚጫወተውን አርሰናልን ትመለከታላችሁ” ሲል ራቢዮ ማንቸስተር ዩናይትድን ይታደጋል በሚልም ዘገባ ቀርቧል።

ሊግ ስፖርት ሌሎች ምርጥ ምርጥ መረጃዎችንም በነገው እትሟ ይዛሎት ትቀርባለች።

ሊግ ስፖርትን ሁሌ ያንብቧት፤ ይወዷታል።
የሊግ ስፖርት ጋዜጣ የፊት ለፊት ገፅም ይህንን ይመስላል።

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this:
P