Free Porn
xbporn

buy twitter followers
uk escorts escort
liverpool escort
buy instagram followers
6x games unblocked fnaf unblocked games 76 unblocked games krunker.io slither unblocked io premium unblocked github.io unblocked games
Google search engine

ሊግ ስፖርትን ያንብቡ የቅዳሜ ጋዜጣዎ ሊግ ስፖርት ነገም ለእናንተ ለንባብ ልትበቃ ተዘጋጅታለች፤ ሊግ በነገው እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን?

ከሀገር ውስጥ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመመረጥ ዕድልን ካገኙ ተጨዋቾች መካከል በቅርቡ የጋብቻ ስነ-ስርዓቱን የፈፀመው የፋሲል ከነማው ሱራፌል ዳኛቸው እና ከሐዋሳ ከተማ የተመረጠው መሳይ ጳውሎስ የሚሏችሁ ነገር ይኖራል፤ ከእነሱ ውጪም በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር መስኮት ከባህር ዳር ከተማ ወደ መከላከያ ያመራው አስናቀ ሞገስም ወደ ክለቡ ስለመጣበት መንገድና ሌሎች ተያያዥ ሆነው ለቀረቡለት ጥያቄዎች ምላሹን ሰጥቷል፡፡
ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባዋም የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን በተመለከተ እና በአውሮፓ የተለያዩ ሀገራት ስለሚካሄዱት ጨዋታዎች ተጨዋቾች እንደዚሁም ደግሞ አሰልጣኞች በክለባቸው እና በራሳቸው ዙሪያ የሰጡትን አስተያየት የምናቀርብላችሁ ይሆናል፡፡
ሊግ አታምልጦት

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

P