በሀገር ውስጥ ዘገባዋ የአዲስ አበባ ከተማ ሲቲ ካፕ ጨዋታዎችን መጀመር አስመልክቶ መረጃ አላት፤ ከተካፋይ ክለባት መካከል ቅዳሜ ከመከላከያ ጋር ጨዋታ ያለው ቅዱስ ጊዮርጊስ እና እሁድ ከሰበታ ከተማ ጋር ፍልሚያቸውን የሚያደርጉት ኢትዮጵያ ቡናዎች በተጨዋቾቻቸው አማካኝነት ስለ ውድድሩና ስለቡድኖቻቸው ከጋዜጣው ጥያቄዎች ቀርቦላቸው የሰጡት ምላሽ የሚቀርብ ይሆናል፡፡
ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባም በተለይ ደግሞ እሁድ በጉጉት ስለሚጠበቀው የሊቨርፑል እና የማንቸስተር ሲቲ ጨዋታ በስፋት መረጃን በመስጠት ምታስነብቦት ይሆናል፤ ሊግ ሌሎች የባህር ማዶ ዘገባዋንም የምታስመለክቶት ይሆናል፤ የእርስዎ የሆነችው ሊግ ስፖርት ነገ አታምልጦት፡፡
ሊግ ስፖርትን ያንብቧት፤ አታምልጦት ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ሳምንቷን ጠብቃ ነገም ለንባብ ትቀርባለች፡: ሊግ ስፖርት ምን መረጃን ታስነብቦት ይሆን?
ተመሳሳይ ጽሁፎች