ሊግ ስፖርትን ያንብቧት
ተወዳጅ ጋዜጣዎ የሆነችው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በነገው ዕለት ለንባብ ትቀርባለች።
ሊግ ስፖርት በነገው ዕለት ለንባብ ስትቀርብም በባህር ማዶ ዘገባዋ በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ላይ ሰፊ ዘገባን ይዛ ወጥታለች።
ሊግ ስፖርት ከባህር ማዶ ዘገባዋ ውጪም በሀገር ውስጥ እትሟ በሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን ላይ የተቀዳጀነው ድል ጣፋጭ ነው ሲል የድሬዳዋ ከተማው አማካይ ዮሴፍ ዩሃንስ ይናገራል።
ሊግ ስፖርትን ተከታተሏት፤ አታምልጦት።
የሊግ ስፖርት የነገው የፊት ለፊት ምስልም የሚከተለውን ይመስላል።
ሊግ ስፖርትን ያንብቧት ተወዳጅ ጋዜጣዎ የሆነችው ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በነገው ዕለት ለንባብ ትቀርባለች።
ተመሳሳይ ጽሁፎች