በሀገር ውስጥ ዘገባ የኢትዮጵያ ቡና ካፒቴንና በቡድኑ ደጋፊዎች ዘንድ በጣም የሚወደደው አማኑኤል ዩሃንስ ከክለቡ ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ዙሪያና ኢትዮጵያ ቡና በአዲሱ አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ እየተከተለ ስላለው የጨዋታ ታክቲክ እንደዚሁም ደግሞ ከራሱ ጋር በተያያዘ ማለትም ከቡና ጋር ለቀሪዎቹ ዓመታት ለመጫወት በውል ማራዘም እና አለማራዘም ዙሪያ እየተነሱ ላሉ ጉዳዮች በቂ የሆነ ምላሽ ሰጥቷል፡፡
ከእነዚያ ውስጥ የኢትዮጵያ ቡናው አማኑኤል በክለቡ ባለው የእስከዛሬ ቆይታው ምን ብሎ ይሆን? “አማኑኤል በኢትዮጵያ ቡና፤ ኢትዮጵያ ቡናም በአማኑኤል ደስተኛ ናቸው” ብሏል፤ የተጨዋቹን ቃለ-ምልልስ በነገው ሊግ ላይ ይመልከቱ፡፡
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ በባህር ማዶ ዘገባም ቀጣዮ የአርሰናል አሰልጣኝ ማን ሊሆን እንደሚችል ከዛ ባሻገር ደግሞ ነገ ስለሚደረገው የማንቸስተር ዩናይትድ እና የማንቸስተር ሲቲ ደርቢ ጨዋታ እና ሌሎችንም በርካታ መረጃዎች እናስነብቦታለን፡፡
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ አታምልጦት
ሊግ ስፖርትን ያንብቧት ተወዳጇ ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገም ለእናንተ ለንባብ ትቀርባለች፤ ሊግ ስፖርት ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ታገኞት ይሆን?
ተመሳሳይ ጽሁፎች