Google search engine

ሊግ ስፖርት ቅዳሜስ በእትሟ በምን መልኩ ትቀርብ ይሆን? የሁለት አስርት ዓመታትን ዕድሜ ልታስቆጥር የአንድ ዓመት ዕድሜ የሚቀራት ተወዳጇ ጋዜጣዎ ሊግ ስፖርት ነገም ቅዳሜ ውድ አንባቢዎቿ በሚጠብቋት መልኩ ለንባብ በመቅረብ ልታስደስቶት ከጫፍ ደርሳለች፡፡

ሊግ ስፖርት ቅዳሜስ በእትሟ በምን መልኩ ትቀርብ ይሆን?
የሁለት አስርት ዓመታትን ዕድሜ ልታስቆጥር የአንድ ዓመት ዕድሜ የሚቀራት ተወዳጇ ጋዜጣዎ ሊግ ስፖርት ነገም ቅዳሜ ውድ አንባቢዎቿ በሚጠብቋት መልኩ ለንባብ በመቅረብ ልታስደስቶት ከጫፍ ደርሳለች፡፡
የእርስዎ እና የእኛ የሆነችው ጋዜጣዎ ነገስ ገበያ ላይ ስትውል ምን ምን ጉዳዮችን ይዛሎት ትቀርብ ይሆን?
ሊግ በሀገር ውስጥ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉን አስመልክቶና ስለ ብሄራዊ ቡድናችን የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ የሐዋሳ ከተማውን አጥቂ መስፍን ታፈሰን አናግራው ምላሹን ሰጥቷታል፡፡
ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባዎቿም በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ነገ ከሚጠበቁት ጨዋታዎች መካከል አንዱ ስለሆነው የሊቨርፑል እና አርሰናል ጨዋታ እንደዚሁም በርካታ የሚወዷቸውን ሌሎች መረጃዎችን ለእናንተ በማስኮምኮም ቀኑን በጥሩ ሁኔታ እንዲያሳልፉ ዝግጅቷን አጠናቃለች፡፡
ሊግ ስፖርት ፈፅሞ አታምልጦት፤ የሊግ ስፖርት የነገው የፊት ለፊት ምስልም ይህንን ይመስላል፡፡

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this:
P