Google search engine

ሊግ ስፖርት ቅዳሜ ለንባብ ትቀርባለች፤ እንዳታመልጦት

ሊግ ስፖርት ቅዳሜ ለንባብ ትቀርባለች፤ እንዳታመልጦት

 

ሊግ ስፖርት  የ20ኛ ዓመቷን ልትይዝ  ከጫፍ ደርሳለች፤

ተወዳጇ ጋዜጣችን ነገ ለንባብ ስትበቃም በሀገር ውስጥ አምዷ በፕሪምየር ሊጉ የፋሲል ከነማው ታፈሰ  ሰለሞን ከዚህ በኋላ ባለመሸነፍ ሻምፒዮና ለመሆን ተዘጋጅተናል ሲል  ሌላም የሀገር ውስጥ ዘገባ አላት።

 

ሊግ ስፖርት በባህርማዶ ዘገባዋስ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመድፈኞቹ እና የቼልሲ  ተጠባቂ ጨዋታ እና ሌሎች ጠርቀምቀም ያሉ ዘገባ አላት።

ሊግ ስፖርት  ፈፅሞ አታምልጦት፤ ይወዷታል።

የሊግ ስፖርት የነገው የፊት ለፊት ገፅም ይህንን ይመስላል።

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: