ሊግ ስፖርት የ20ኛ ዓመቷን ልትይዝ ከጫፍ ደርሳለች፤
ተወዳጇ ጋዜጣችን ነገ ለንባብ ስትበቃም በሀገር ውስጥ አምዷ በፕሪምየር ሊጉ የባህርዳር ከተማው አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው በሙያዬ ገና ጀማሪ አሰልጣኝ ነኝ ሲል ሌላም የሀገር ውስጥ ዘገባ አላት።
ሊግ ስፖርት በባህርማዶ ዘገባዋስ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመድፈኞቹ ያልታመነበት የመሪነት ስፍራ እና ሌሎች ጠርቀምቀም ያሉ ዘገባ አላት።
ሊግ ስፖርት ፈፅሞ አታምልጦት፤ ይወዷታል።
የሊግ ስፖርት የነገው የፊት ለፊት ገፅም ይህንን ይመስላል።