Google search engine

ሊግ ስፖርት ቅዳሜ ለንባብ ትቀርባለች፤ እንዳታመልጦት

 

ሊግ ስፖርት የ20ኛ ዓመቷን ልትይዝ ከጫፍ ደርሳለች፤
ተወዳጇ ጋዜጣችን ነገ ለንባብ ስትበቃም በሀገር ውስጥ አምዷ በፕሪምየር ሊጉ የባህርዳር ቆይታው ድንቅ ውጤትን በማስመዝገብ ላይ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን እንደ ቅ/ጊዮርጊስ ሁሉ በነጥብ ከመሪው ማማ ላይ መቀመጡን አስመልክቶ የቡድኑ የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ዮናስ ገረመው /ሀላባ/ “የኢትዮጵያ መድንን የቀድሞ ስምና ዝና ዳግም ለመመለስ ቆርጠን ተነስተናል” ሲል ሌላም የሀገር ውስጥ ዘገባ አላት።
ሊግ ስፖርት በባህርማዶ ዘገባዋስ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የክርስቲያኖ ሮናልዶና የማንቸስተር ዩናይትድ ፍቺ ስለመቃረቡ እና ሌሎች ጠርቀምቀም ያሉ ዘገባ አላት።
ሊግ ስፖርት ፈፅሞ አታምልጦት፤ ይወዷታል።
የሊግ ስፖርት የነገው የፊት ለፊት ገፅም ይህንን ይመስላል።

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: