Google search engine

ሊግ ስፖርት ቅዳሜ በገበያ ላይ ትውላለች

ሊግ ስፖርት ቅዳሜ በገበያ ላይ ትውላለች
ሊግ ነገ ለንባብ ስትበቃም በሀገር ውስጥ ዘገባዋ የኢትዮጵያ ቡናው ካፒቴን አማኑሄል ዮሐንስ በራሱ እና ከክለቡ ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ዙሪያ ይናገራል።
ሊግ በባህር ማዶ ዘገባም የማንቸስተር ዩናይትዱ ፖል ፖግባ ዳግም ስለመወለዱ።
የማንቸስተር ሲቲው ሳኔ በመንታ መንገድ ላይ ስለመሆኑ የቼልሲው አለቃ ላምፓርድ ቼልሲን ወደ ተሻለ ደረጃ ያሸጋግረው ይሆን በሚሉት እና ከሊቨርፑል ሻምፒዮናነት ጋር በተያያዘ ምርጥ ዘገባ ቀርቦሎታል።

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: