ሊግ ስፖርት ቅዳሜ ገበያ ላይ
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገ አታምልጦት
በሀገር ውስጥ የቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊግ መሪው ፋሲል ከነማው ተጨዋች ሀብታሙ ተከስተ /ጎላ/ በክለቡና በራሱ ዙሪያ ይናገራል።
የቅዱስ ጊዮርጊሱ ሙሉዓለም መስፍን /ዴኮም/ ባለፈው ሳምንት ስለ ፈፀመው የጋብቻ ስነ ስርዓቱ እና ክለቡ ነገ ከሲዳማ ቡና ጋር ባለው ጨዋታ ዙሪያ ባይሮርም ስለ መልካም ምኞቱ ይናገራል።
ሊግ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባዋም የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግን ጨምሮ የሚወዱትን ዘገባ ታስነብቦታለች።
ሊግ የእርስዎ ናት እታምልጦት።
የነገዋ ጋዜጣዎ የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል።
ሊግ ስፖርት ቅዳሜ ገበያ ላይ
ተመሳሳይ ጽሁፎች