Google search engine

ሊግ ስፖርት በቅዳሜ እትም ጋዜጣዋ የትኞቹን መረጃዎች ይዛ ወጥታ ታስነብቦት ይሆን ሊግ ስፖርት በገበያ ላይ

ሊግ ስፖርት በቅዳሜ እትም ጋዜጣዋ የትኞቹን መረጃዎች ይዛ ወጥታ ታስነብቦት ይሆን
ሊግ ስፖርት በገበያ ላይ ነገ ስትውል በሀገር ውስጥ ዘገባዋ የቅዱስ ጊዮርጊሱን ወጣት ግብ ጠባቂ ባህሩ ነጋሽን ለክለቡ በቋሚ ተሰላፊነት በመጫወት ክለቡን በጅማሬው በጥሩ ሁኔታ እያገለገለ ባለበት ሁኔታና ስለኳስ ህይወቱ እንደዚሁም ደግሞ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በመምራት ላይ ላለው ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ በመጫወት ከወዲሁ ሶስት ግቦችን ስላስቆጠረው ካርሎስ ዳምጠው በተጨዋችነቱ ከእሱ ጋር በተገናኙ ዙሪያ ጥያቄዎችን አቅርበንለት ምላሾቹን ሰጥቷል፡፡
ሊግ ስፖርት በባህር ማዶም ዘገባዋም በአሁን ሰዓት በበርካታ ትላልቅ ውድድሮች በድል ጎዳና እየተጓዘ ስላለው ሊቨርፑል፣ በሳምንተቱ መጨረሻ በጉጉት ስለሚጠበቀው የማንቸስተር ሲቲና የሌይስተር ሲቲ ጨዋታ ስለ ማንቸስተር ዩናይትዱ ፖል ፖግባ ከክለቡ ይለቃል ወይንስ አይለቅም በሚለውና ወደ አርሰናል በአሰልጣኝነት ይመጣል ተብሎ ስለሚጠበቀው አርቴታ መረጃዎችን ይዘንሎት ቀርበናል፡፡
ሊግ ሌሎችም መረጃዎች አሏት፡፡
የነገዋ ጋዜጣ አታምልጦት፡፡

spot_img
ተመሳሳይ ጽሁፎች

አስተያይት ያስፍሩ

እባክዎን አስተያይትዎን ያስፍሩ
እባክዎን ስምዎን እዚህ ያስገቡ

ትኩስ ዜናዎች

%d bloggers like this: