ሊግ ስፖርት በቅዳሜ እትሟ
ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ትውላለች። ምንን ታስነብበን ይሆን?
በሀገር ውስጥ የፋሲል ከነማው ካፒቴን አምሳሉ ጥላሁን ሳኛ በቡድኑ ዙሪያ ይናገራል። ሌላው የኢትዮጵያ ቡናው አለምአንተ ካሳም ከክለቡ አጨዋወት ጋር በተገናኘ እና ስለቡድኑ የሚላችሁ ይኖራል።
ሊግ በባህር ማዶ ዘገባዋም የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግን አስመልክቶ ባልሸነፍ ባይነቱ ስለቀጠለው ሊቨርፑል እና ስለ ኤንደርሰን ፣ ስለ አርቴታው አርሰናል እንደዚሁም ስለ ማንቸስተር ሲቲም ዘገባዎች አቀርቦሎታለች።
ሊግ ሌሎችም መረጃዎች አሏት፡፡
የነገዋ ጋዜጣዎ አታምልጦት፡፡
ሊግ ስፖርት በቅዳሜ እትሟ ሊግ ስፖርት ጋዜጣ ነገ በገበያ ላይ ትውላለች። ምንን ታስነብበን ይሆን?
ተመሳሳይ ጽሁፎች